Get Mystery Box with random crypto!

#ዜና_ዕረፍት ክቡር አባ ሬንዞ ማንቺኒ በደረሰባቸው የመኪና አደጋ የህክምና ዕ | ጌታዬ ሁለመናዬ!



#ዜና_ዕረፍት



ክቡር አባ ሬንዞ ማንቺኒ በደረሰባቸው የመኪና አደጋ የህክምና ዕርዳታ በሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ሲደረግላቸው ቆይተው ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩን (አረፉ)።

ነፍስ ይማር!!



''መልካሙን ገድል ተጋድየአለሁ ሩጫዬንም ጨርሻለሁ፣ ሃይማኖቴን ጠብቄአለሁ፣ ከእንግዲህ ወዲህ የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶ ይጠብቀኛል፡፡ ይህንንም አክሊል ቅን ፈራጅ የሆነው ጌታ በዚያን ቀን ይሰጠኛል፡፡ ይህንንም ለእኔ ብቻ ሳይሆን የእርሱን መገለጥ ለሚወድዱ ሁሉ ይሰጣቸዋል”
(2ኛ ጢሞ 4: 6-8)


የክቡር አባን ነፍስ ጌታ አምላክ ከቅዱሳን ጋር ያኑርልን!!

አሜን አሜን


https://t.me/YariedDessale/5209