Get Mystery Box with random crypto!

ይሄ የለዬለት ፅንፈኛ አሸባሪ ደብተራ እንደፈለገ እዬተንቀሳቀሰ በአማራ ክልልና በአዲስ አበባ ሙስሊ | Hubil resul

ይሄ የለዬለት ፅንፈኛ አሸባሪ ደብተራ እንደፈለገ እዬተንቀሳቀሰ በአማራ ክልልና በአዲስ አበባ ሙስሊሞች ያለምንም ምክኒያት ከመንገድላይና ከስራ ቦታቸዉ እየታፈኑ ለእስር እየተዳረጉነዉ።አሁንም እንላለን የፍትህ ያለህ ዛሬም ነገም እንጠይቃለን ፍትህህህህህ ለኢትዮጲያዊያን ሙስሊሞች