Get Mystery Box with random crypto!

ግዙፍ አክሲዮን ተመሰረተ በአይነቱና በይዘቱ ልዩ የሆነ አዋጭነቱ የተረጋገጠ አክሲዮን የሁሉ ትራንስ | Yalelet Wondye

ግዙፍ አክሲዮን ተመሰረተ
በአይነቱና በይዘቱ ልዩ የሆነ አዋጭነቱ የተረጋገጠ አክሲዮን የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ በሚል ልምድ ባላቸውና አንጋፋ ምሁራን ተመሰረተ።

የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ የእከሲዮን ሽያጩንም በይፋ ጀምሯል።

አክሲዮን ማህበሩ በልዮ ሁኔታ የየብስ፣ የውሃ እና የአየር ትራንስፓርትን ደረጃ  በደረጃ  ለመጀመር  ስራውን ጀምሯል።
የደረቅ እና የፈሳሽ ጭነት፣ ቅንጡ የቱሪስት ተሽከርካሪዎች ፣ ሀገር አቋራጭ ምቾት ሰጪ  ዘመናዊ የከተማ ባሶችን ከከተማ  አገልግሎት ሰጭ ሚኒባሶች ጋር አቀናጅቶ ወደ ስራ ለማስገባት የሁሉ ትራንስፓርትና ቱሪዝም አክሲዮን ማህበር የአክስዮን ሽያጭ መጀመሩ ታውቋል።
በቅርቡም በባህርዳር የከተማ ባስ ለማስገባት ያሰበ ሲሆን
በቀጣይም በደ/ማርቆስ፣ በጎንደርና በደሴ መስመሮች አቅሙን እያሳደገም በሀገር አቀፍ ደረጃ ቅንጡና ምቹ ባሶችን ለማሰማራት ቆርጦ የተነሳ የአክስዮን ማህበር ነው።

ከግንቦት 17/2015 ዓ/ም ጀምሮ አክሲዮን በመግዛት የዚህ ግዙፍ ተቋም መሰራች ባለቤት ይሁኑ!

ስለ ሽያጩ ማብራሪያ!

1. የአንድ አክስዮን መደበኛ ዋጋ 1000 (አንድ ሺህ) ብር ሲሆን የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ 10% ነው፡፡

2. ዝቅተኛ የአክስዮን መጠን ብዛት 50 የማይነጣጠሉ ተራ አክስዮኖች ሆኖ በብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ) ሲሆን የአክሲዎኑን 50% ማለትም 25 አክስዮኖች በብር 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ) ቅድሚያ በመክፍል ቀሪውን 50% በፊርማ ቃል የሚገባ ሆኖ ድርጅቱ ስራ በጀመረ በስድስት ወር ጊዜ የሚከፈል ይሆናል፡፡

3. ከፍተኛ የአክስዮን መጠን ብዛት 5000 ተራ አክሲዮን ሁኖ 5,000,000(አምስት ሚሊዮን) ብር ሲሆን (10% የአገልግሎት ክፍያ ጨምሮ ብር  5,500,000 (አምስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) በመግዛት የ ‘’ የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አክስዮን ማህበር’’ መስራች አባል
መሆን ይቻላል።

የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ የመስራች አክሲዮን ሽያጭ የሚያሳልጥበት ባንኮች የሚከተሉት ናቸው

1) አማራ ባንክ
ዋናው አካውንት: 9900006850298
ወይም በአጭር ቁጥር 0298

የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 9900006850093 ወይም በአጭር ቁጥር 0093

2) ዓባይ ባንክ
ዋናው አካውንት: 4829419755045012
ወይም በአጭር ቁጥር 9755045
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 4821019755802017
ወይም በአጭር ቁጥር: 9755802

3) አቢሲኒያ ባንክ
ዋናው አካውንት: 137861887
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት:137861933

4) አዋሽ ባንክ
ዋና አካውንት: 013201161995200
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 013201161995201

5) ቡና ባንክ
ዋና አካውንት: 3119528000393
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 3119528000394

6) ዳሽን ባንክ
ዋናው አካውንት: 5020818731011
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 5020818732011


አድራሻችን፦ ባህር ዳር ቀበሌ 04 ከዋናው ንግድ ባንክ ፊት ለፊት፣ ኢጎሊ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቆ ቢሮ ቁጥር 38

ለበለጠ መረጃ፦
ስ.ቁ:- +251-920513751
          +251-904 909077

E-mail. yehulutranstour@gmail.com
 
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100092578546776

Telegram: https://t.me/yehulutransport

Transport & Tourism S.C -
የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ
"የሁሉ ለሁሉም!"