Get Mystery Box with random crypto!

ክልል = 6,000,000 (ስድስት ሚሊዮን) ህዝብ ባልተጻፈ ህግ ሀገር የሚመራው 'the narci | Yalelet Wondye

ክልል = 6,000,000 (ስድስት ሚሊዮን) ህዝብ

ባልተጻፈ ህግ ሀገር የሚመራው 'the narcissistic' አብይ አህመድ በዛሬ የፖርላማ ውሎው "ከስድስት ሚሊዮን ህዝብ በታች ሆኖ ክልል መጠየቅ አይቻልም" ብሏል:: ይህ በየትኛውም የሀገሪቱ ህግ ያልተጠቀሰ ነው:: በዚህ መሰረት በአሁኑ ሰዓት 'ሀረሬ፣ ጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል ጉምዝ፣ ሲዳማ፣ አፋር እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ' በአብይ አህመድ አነጋገር ክልል መሆን የለባቸውም ማለት ነው::