Get Mystery Box with random crypto!

ከዚህ በፊት በተለያዩ ምዕራፎች ስንመልሳቸው የነበሩ ጥያቄዎች በ37 ላይቭ ፕሮግራም ተጠናቀዋል። አ | የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

ከዚህ በፊት በተለያዩ ምዕራፎች ስንመልሳቸው የነበሩ ጥያቄዎች በ37 ላይቭ ፕሮግራም ተጠናቀዋል። አሁን ደግሞ የሴቶች መብት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ምዕራፍ ጀምሯል። በዛሬው እለት በአሏህ ﷻ ፍቃድ ሁለቱን ጥያቄዎች አስመልክቶ ማብራሪያ እንሰጣለን። እንደተለመደው በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ እንዲሁም ባልገባችሁ ነጥብ ዙሪያ መወያየት ትችላላችሁ።
...
የሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል አባል እና የዳዕዋው አካል ለመሆን፦ https://bit.ly/3r7DhoY