Get Mystery Box with random crypto!

ለማስታወስ ያክል፦ ... እዚህ ፔጅ ላይ የሚለጠፉ የንጽጽር ትምህርቶች አንዳንድ ወገኖቻችን ከምታስ | የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

ለማስታወስ ያክል፦
...
እዚህ ፔጅ ላይ የሚለጠፉ የንጽጽር ትምህርቶች አንዳንድ ወገኖቻችን ከምታስቡት በተቃራኒ ነው። ትምህርቶቹ ማንንም የማስከፋት አላማ ኑሯቸው የሚለቀቁ አይደሉም። በሚለጠፉ ትምህርቶች ተመርኩዘው ጥቂትም ቢሆን ሰዎች እውነታውን እንዲረዱ፣ ስለእምነታቸው መጠየቅ እንዲጀመሩና እንዲያጠኑ በማሰብ የሚቀርብ ቀና ጥቆማ ብቻ ነው። በዚህ ሒደት ሳትረዱ የምትሳደቡ ሰዎችንም ከሌሎች ትምህርቶች ላለማገድ ብሎክ አላደርጋችሁም። አላማ ብላችሁ በየሁሉም ፖስት በመሳደብ የተሳዳቢነት መለያን ለራሳቸው ከሰጣችሁ ሰዎች በቀር በጥቂት ስድቦቻችሁ ማባረር አልፈልግም። አሁንም ኮንቴንቶችን በቀናነት አይታችሁ በቀረቡበት ጨዋ ደንብ መሠረት ለመሞገት፣ ካላወቃችሁም ለመጠየቅ ሞክሩ። ከዚያ በዘለለ ይህንን አይነት ትምህርት የሚቀርበው ሆን ተብሎ ለማስቀየምና ለብሽሽቅ መስሏችሁ ሀሳቡን በትኩረት እንዳትረዱ ሆናችሁ አእምሯችሁን እንዳትደፍኑ በቀናነት አደራ እላችኃለው።