Get Mystery Box with random crypto!

ከዚህ በታች ያለውን ጹሁፍ ከዛሬ 7 ወር በፊት ቦረናን በተመለከተ እዚህው ፌስቡኬ ጽፌው የነበረው | የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

ከዚህ በታች ያለውን ጹሁፍ ከዛሬ 7 ወር በፊት ቦረናን በተመለከተ እዚህው ፌስቡኬ ጽፌው የነበረው ነው። ምንም ሳልጨማምር ከታች አስቀምጥላችኃለው፦
...
የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ዋና ቢሮ በፌስቡክ ገፁ 120 ሙስሊም በቦረና ማክፈሩን ነግሮናል። ቦረና ማለት በባለፈው አንድ ፖስት ላይ ስለሚከፍሩ ሰዎች ምስል ለጥፌ ከኦሮሚያ ነው በሚል በደፈናው ገልጨላችሁ የነበረው ቦታ ነው። ቦታው ድርቅና ረሀብ የሚፈራረቅበት ቦታ ከመሆኑ አንፃር ማኅበረሰቡ ለብዙ ችግር መጋለጡ አይቀሬ ነው። ይህ መከራ ደግሞ ሰርግና ምላሽ የሚሆንላቸው አካላት አሉ። እነዚሁ ሰዎች 120 ሰው አክፍረናል እያሉን ነው..! ወገኖቻችን ዲናቸውን እንዳያጡ ከገጠማቸው ችግርም እንዲላቀቁ ርብርብ የሚያስፈልግበት ጊዜ ላይ ነን..!
..
CC - Majlisa oromiyaa - የኦሮሚያ መጅሊስ
___
የሕያ ኢብኑ ኑህ
https://t.me/+A9f1rDgYDRYzYTY0