Get Mystery Box with random crypto!

እወድሀለው የመልኬ መስታወት የፀባዬ ማያ ያላማየ ውጥን ያሳቤ መለያ ያይኖቼ መነፅር ግማሽ | የፍቅር ጥቅሶች

እወድሀለው

የመልኬ መስታወት የፀባዬ ማያ
ያላማየ ውጥን ያሳቤ መለያ
ያይኖቼ መነፅር ግማሽ አካላቴ
መቼም #አልረሳህም እስክታልፍ ሂወቴ
ትዝ ባልከኝ ቁጥር ልቤ ስራ ፈቶ
ደሜ ሊረጋ ነው መንቀሳቀሻ አቶ
እወድሀለሁኝ ካሳቤም ሳልኮራ
ፈሸዤ #አይሀለሁ እንደንጋት ጮራ፡፡

Join & Share

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii