Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 1/13/2014 ዓ.ም በንፋስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በአባይ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት | Addis Ababa Education Bureau

ቀን 1/13/2014 ዓ.ም

በንፋስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በአባይ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ጳጉሜ 1 የበጎ ፈቃደኝነት ቀን ተከበረ፡፡

በንፋስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በአባይ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ጳጉሜ 1 የበጎ ፈቃደኝነት ቀን በትምህርት ቤቱ የጽዳት ዘመቻ በማካሄድ ተከብራል፡፡

በመርሃ ግብሩ የትምህርት ተቋማትን ለ2015 የትምህርት ዘመን ጽዱ እና ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ሲመጡ ምቹ እና ማራኪ እንዲሆኑ ለማድረግ እንዲቻል በትምህርት ተቋማት የጽዳት ዘመቻዎች በጳጉሜ 1 በጎ ፈቃደኝነት ቀን ላይ በመከናወን ላይ መሆኑ ተገልጻል ፡፡