Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 26/12/2014 ዓ.ም የ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በመዝገበ ብርሃን የመጀ | Addis Ababa Education Bureau

ቀን 26/12/2014 ዓ.ም

የ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በመዝገበ ብርሃን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት

የ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኘዉ በመዝገበ ብርሃን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

የተማሪዎች ምዝገባ አፈጻጸምን በተመለከተ ማብራሪያ ለመዝጋቢዎች በተቋሙ ከተሰጠ እና ማስታወቂያዎች ለማህበረሰቡ ይፋ ከተደረበት እለት ጀምሮ ተማሪዎች መረጃዎቻቸዉን በመያዝ በመመዝገብ ላይ መሆናቸዉን ከትምህርት ቤቱ ያገኘነዉ መረጃ ያሳያል፡፡

ተገቢዉን መረጃ ሳያሟሉ በትምህርት ቤቱ ለመመዝገብ ለመጡ ተማሪዎችም ማብራሪያዎች እየተሰጡ የሚገኙ መሆኑን ለማወቅ ተችላል፡፡

ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:



Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/