Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 7/11/2014 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የለውጥና መልካም አስተዳ | Addis Ababa Education Bureau

ቀን 7/11/2014 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የለውጥና መልካም አስተዳደር ቡድን የ2014 በጀት አመት የትምህርት ተቋማት የቢ ኤስ ሲ ስኮር ካርድ እቅድ አፈጻጸም መመዘኛ መስፈርት ማዘጋጀቱን አስታወቀ።

በመስፈርት ዝግጅቱ ከቢሮው የተለያዩ ስራ ክፍሎች የተውጣጡ ባለሙያዎች መሳተፋቸውን እና በዋናነትም ትምህርት ቢሮን ጨምሮ በየደረጃው የሚገኙ የትምህርት ተቋማትን ካስኬድ የተደረገ እቅድ መነሻ አድርጎ መዘጋጀቱን የቢሮው የለውጥና መልካም አስተዳደር ቡድን መሪ ወይዘሮ እጸገነት አብዱ አስታውቀዋል።

ቡድን መሪዋ አክለውም መመዘኛ መስፈርቱ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ መዘጋጀቱን ገልጸው ምዘናው ከሀምሌ 18/2014 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት ቢሮን ጨምሮ በክፍለ ከተማና ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤቶች እንዲሁም በሁሉም የመንግስት አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንደሚካሄድ አስረድተዋል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:



Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/


ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!