ከከንቲባ ጽ/ቤት በመጡ ባለሙያዎች ድጋፍና ክትትል ተደረገ። (ቀን መጋቢት 16/2016 ዓ.ም) ለአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ከከንቲባ ጽ/ቤት በመጡ ባለሙያዎች ድጋፍና ክትትል የተደረገ ሲሆን በመድረኩ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የድጋፍና ክትትሉ በዋናነት የፈተና ዝግጅት ያለበትን ሁኔታን ፣ እስከታችኛው መዋቅር ያለውን የተማሪዎች የምገባ ስርአትን እና ቅንጅታዊ አሰራር ያለበትን ደረጃ ያካተተ መሆኑ በድጋፍና ክትትሉ ወቅት ተመላክቷል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- aacaebc@gmail.com Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/ 14.2K viewsAbebe Chernet, 11:51