Get Mystery Box with random crypto!

የመንገድ ደህንነት ትምህርት ለተማሪዎች ተሰጠ። (አዲስ አበባ ታህሳስ 9/2016 ዓ.ም) በልደ | Addis Ababa Education Bureau

የመንገድ ደህንነት ትምህርት ለተማሪዎች ተሰጠ።


(አዲስ አበባ ታህሳስ 9/2016 ዓ.ም) በልደታ ክፍለ ከተማ በወረዳ 03  ስር በሚገኘው ካራ ማራ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በመማር ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች የመንገድ ደህንነት ትምህርት በትራፊክ ፖሊሶች ተሰጣል።


በማለዳ ጠዋት በተሰጠው በዚህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተማሪዎች  መንገድ በሚያቋርጡበት ሰሀት ማድረግ ሰለሚገባቸው የመንገድ ላይ ጥንቃቄ በቂ ግንዛቤ እንዲጨብጡ መደረጉን ከትምህርት ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።



መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/