Get Mystery Box with random crypto!

ቻይና..! ፌስቡክ ላይ 4 ቻይናውያን አውሮፕላን ውስጥ የአንዱን ኢትዮጵያዊ ሞባይል ሿሿ እንደሠሩ | ውብ ታሪኮች ®

ቻይና..!

ፌስቡክ ላይ 4 ቻይናውያን አውሮፕላን ውስጥ የአንዱን ኢትዮጵያዊ ሞባይል ሿሿ እንደሠሩትና ሲፈተሹ ዕቃው መገኘቱን አነበብኩ። እኛ አገር የሚመጡ ቻይናውያን ዕቃ ብቻ ሳይሆን ሰውን ከነነፍሱ ሿሿ ይሠራሉ።

አንዱ ቻይናዊ አንዷን ኢትዮጵያዊ ተዋወቃት። አንድ ቀን ቻይናው ልጅቷን ቤቱ ይወስዳትና ግንኙነት ማድረግ ይጀምራሉ። ከ10 ደቂቃ በኋላ ቻይናው ጨርሶ ተነስቶ ወደ መስኮቱ ይሄድና እጁን ዘርግቶ ከተንጠራራ በኋላ አልጋ ሥር ይገባል።

ቻይናው ወዲያው ከአልጋው ሥር ይወጣና አሁንም ከልጅቷ ጋር ይተኛና ሲጨርስ አሁንም ወደ መስኮቱ ሄዶ ከተንጠራራ በኋላ አልጋ ሥር ይገባል። ሰውዬው ወዲያው ከአልጋ ሥር እየወጣ ለ5 ተከታታይ ጊዜ እንዲሁ ያደርጋል። በዚህ ጉዳይ ልጅቷ ግራ ገብቷት ከአልጋው ላይ ወርዳ አልጋ ሥር ስትመለከት 5 ተመሳሳይ ቻይናውያን ራቁታቸውን አገኘቻቸው። ባሻዬ!1 ለ 5 አደረጃጀትን ወደ ኢትዮጵያ ያመጣችው ቻይና ነች።

Tesfaye H.mariam | @WubTarikoch