Get Mystery Box with random crypto!

Fun facts..;) 1. 'እውነት ለመናገር' ተብሎ የሚጀምሩ ሃሳቦች ሁሉ እውነት አይደሉም 2 | ውብ ታሪኮች ®

Fun facts..;)

1. "እውነት ለመናገር" ተብሎ የሚጀምሩ ሃሳቦች ሁሉ እውነት አይደሉም
2. አብዛኛው ወንድ ልጅ ከእናቱ ቀድሞ መሞት ይፈልጋል
3. ኳስ የማያዩ ሰዎች ብዙ ግዜ ቀልድ አይገባቸውም
4. ኢትዮጵያ ውስጥ ዘረኛ ያልሆነ የለም
5. የፈረንጅ ዘፈን መስማት እርድና ነው ብሎ መስማት ፋርነት ነው,
6. instagram ይልቅ facebook የበለጠ ያዝናናል,
7. ራሱን የሚንከባከብ ወንድ ሴታ ሴት አያስብለውም
8. በባስ መሄድን መጥላት ጢባር አይደለም 
9. በድንገት ሃብታም የሆነን ሰው በጥንቆላ መጠርጠር ምቀኝነት አይደለም

Abu Dii | @WubTarikoch