Get Mystery Box with random crypto!

አደብ..! እርጅና ከያዛቸው ሰዎች ጋ ስትገናኝ፦ አውቀውኛል… እኔ ማን ነኝ?…   የማን ልጅ ነ | ውብ ታሪኮች ®

አደብ..!

እርጅና ከያዛቸው ሰዎች ጋ ስትገናኝ፦

አውቀውኛል…
እኔ ማን ነኝ?…
  የማን ልጅ ነኝ?…

እያልክ አታስጨንቃቸው። ማስታወስ ባለመቻላቸው ልባቸው እንዲሰበርና እንዲያዝኑ አታድርጋቸው። ሰላምታህን አቅርበህ፣ ስምህን ንገራቸውና በለሰለሰ አንደበት አናግራቸው።

| @WubTarikoch