Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ሰው በእሱ ላይ ሁለት ነገሮች እስካልተሟሉ ድረስ ሙሉ (ብቁ) ሰው አይባልም። 1ኛው; በሰዎ | ውብ ታሪኮች ®

አንድ ሰው በእሱ ላይ ሁለት ነገሮች እስካልተሟሉ ድረስ ሙሉ (ብቁ) ሰው አይባልም።

1ኛው; በሰዎች እጅ ካለ ነገር የተብቃቃ (ጥቡቅ) እስከ ሚሆን እና

2ኛው; ከሰዎች በሚደርስበት ነገር ቸልተኛ (ባላየ የሚያልፍ) እስከ ሚሆን ነው።
  
አዩብ አል-ሰህቲያኒ | @WubTarikoch