Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ሆቴል ለጋ ጥብስ አዝዤ 'ቀይ ስጋ ብቻ ይሁን... ጮማ እንዳይገባበት' ስለው .. 'ይለቀም? | ውብ ታሪኮች ®

አንድ ሆቴል ለጋ ጥብስ አዝዤ "ቀይ ስጋ ብቻ ይሁን... ጮማ እንዳይገባበት" ስለው .. "ይለቀም?" አለኝ...

"አይ መጀመሪያም እንዳይገባበት" ስለው .. "እንደዛ ማድረግ አልችልም ተቀላቅሎ ተመዝኖ ነው የሚመጣው አለኝ"... ከዛ ድጋሚ  "ይለቀም?" ብሎ ጠየቀኝ..

ከዛ እኔም ከጮማው ጋር ሊለጠፋ የሚችሉትን ቀያይ ስጋዎች አስቤ ... " አይ ተወው በቃ፣ እዚሁ እራሴ እለቅመዋለው" አልኩት!

Mahlet | @WubTarikoch