Get Mystery Box with random crypto!

ያዝልኝማ..! የመሆን እንጂ የመባል ገመድ ላይ አትንጠልጠል። የመባሉ ያንተ እውነተኛ ገመድ ስላል | ውብ ታሪኮች ®

ያዝልኝማ..!

የመሆን እንጂ የመባል ገመድ ላይ አትንጠልጠል። የመባሉ ያንተ እውነተኛ ገመድ ስላልሆነ መበጠሱ አይቀርም። የመሆኑ ገመድ ግን የግልህ ስለሆነ ከቆሸሸ ማጠብ፣ ካለቀ መቀየር፣ ያንተ ድርሻ ነው¡¡¡

#ሼር @WubTarikoch