Get Mystery Box with random crypto!

አለምአቀፍ እውነታዎች ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruthfact1 — አለምአቀፍ እውነታዎች ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruthfact1 — አለምአቀፍ እውነታዎች ™
የሰርጥ አድራሻ: @worldtruthfact1
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.74K
የሰርጥ መግለጫ

አስገራሚ እውነታዎች ቁም ነገረ እውቀትን የሚያስጨብጥ ቻናል ነው።
👉ስለ ታዋቂ ሰዎች ግንዛቤ እና ምክር እናገኛለን።
👉የተለያዩ አዳዲስ ወሬዎች
👉አዝናኝ እና የተለያዩ እውነታዎች
👉እንዲሁም በህይወታችን አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን የምናገኝበት ቻናል ነው።
ለማስታወቂያ ስራና ለአስተያየት @Tesfa_geta ላይ ያሳውቁን።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-08-02 23:07:50
6.3K views Sintayehu Bizuneh, 20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-02 23:07:42
6.0K views Sintayehu Bizuneh, 20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-02 15:07:54
5.8K views Sintayehu Bizuneh, 12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-27 23:59:49
6.7K views Sintayehu Bizuneh, 20:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-27 23:59:29
6.2K views Sintayehu Bizuneh, 20:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-21 16:54:51
6.7K views Sintayehu Bizuneh, 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-21 16:54:40
6.4K views Sintayehu Bizuneh, 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-21 16:54:38
6.0K views Sintayehu Bizuneh, 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-13 10:55:13
ሰበር መረጃ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች፦

ጥቅምት አጋማሽ የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና እንደሚሰጥ ታወቀ።

#share

https://t.me/joinchat/S3mdkjaTo5RkNWE0
6.7K viewsETS Support, 07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-13 09:26:17
ግብፃዊዩ የፖለቲካ ተንታኝ ! እንድህ ይላል
<<ለምን እንዋሻለን። ኢትዮጵያ ተናግራ ያልፈፀመች ምን አለ። የአሜሪካን አደራዳሪነት አልፈልግም አለች ። አሜሪካ ተገዳ ከአደራዳሪነት ወጣች። የአለም ባንክን አደራዳሪነት አልፈልግም አለች የአለም ባንክ ተገዶ ከአደራዳሪነት ወጣ
የአውሮፓ ህብረት ታዛቢ እንጅ አደራዳሪ መሆን የለበትም አለች። አውሮፓ ህብረት ታዛቢ ሆነ። ተመድ የውሀን ጉዳይ በተመከለተ የመወሰን መብት የለውም አለች ። ተመድም አዎ የለኝም እዛው አፍሪካ ህብረት እንደጀመረ እዛው ይጨርስ አለ። የመጀመሪያውን ሙሌት እሞላለሁ አለች ! ሞልታ አሳየችን። ሁለተኛውን ሙሊት ያለ ሁለቱ አገሮች ስምምነት መሙላት አትችይም ተብላ በሱዳንና ግብፅ ሲነገራት ሁለተኛውን ሙሊት ከመፈፀም የሚያግደኝ
ምድራዊ ሀይል የለም አለች። ይሄው እየሞላች ነው። ለምን እንዋሻለን ማን አለ እንደ ኢትዮጵያ የሚናገረውን የሚኖር?
ማንም የለም።>>
ሱሌማን አብደላ
#join&share
@EZMEREJAET
@EZMEREJAET
6.4K viewsETS Support, 06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ