Get Mystery Box with random crypto!

ግብፃዊዩ የፖለቲካ ተንታኝ ! እንድህ ይላል ሱሌማን አብደላ #join&share @EZMEREJAET | አለምአቀፍ እውነታዎች ™

ግብፃዊዩ የፖለቲካ ተንታኝ ! እንድህ ይላል
<<ለምን እንዋሻለን። ኢትዮጵያ ተናግራ ያልፈፀመች ምን አለ። የአሜሪካን አደራዳሪነት አልፈልግም አለች ። አሜሪካ ተገዳ ከአደራዳሪነት ወጣች። የአለም ባንክን አደራዳሪነት አልፈልግም አለች የአለም ባንክ ተገዶ ከአደራዳሪነት ወጣ
የአውሮፓ ህብረት ታዛቢ እንጅ አደራዳሪ መሆን የለበትም አለች። አውሮፓ ህብረት ታዛቢ ሆነ። ተመድ የውሀን ጉዳይ በተመከለተ የመወሰን መብት የለውም አለች ። ተመድም አዎ የለኝም እዛው አፍሪካ ህብረት እንደጀመረ እዛው ይጨርስ አለ። የመጀመሪያውን ሙሌት እሞላለሁ አለች ! ሞልታ አሳየችን። ሁለተኛውን ሙሊት ያለ ሁለቱ አገሮች ስምምነት መሙላት አትችይም ተብላ በሱዳንና ግብፅ ሲነገራት ሁለተኛውን ሙሊት ከመፈፀም የሚያግደኝ
ምድራዊ ሀይል የለም አለች። ይሄው እየሞላች ነው። ለምን እንዋሻለን ማን አለ እንደ ኢትዮጵያ የሚናገረውን የሚኖር?
ማንም የለም።>>
ሱሌማን አብደላ
#join&share
@EZMEREJAET
@EZMEREJAET