Get Mystery Box with random crypto!

​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬ ➠ ​​ስንቶቻችን ነን ምድራችን /Earth/ የራሷ የሆነ ባንዲ | የእውቀት ማዕድ ™

​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ ​​ስንቶቻችን ነን ምድራችን /Earth/ የራሷ የሆነ ባንዲራ እንዳላት የምናውቀው

➠ ይህ የምትመለከቱት ባንዲራ በ1970 ዓ.ም James W. Cadle በተባለ ሰው የተሰራ ባንዲራ ነው !

ሰማያዊው ክብ መሬትን ይገልፃል !
ቢጫው ክብ ፀሀይን ይገልጻል !
እንዲሁም ነጩ ክብ ጨረቃን ይገልጻል !

➠ ሁሉም የተቀመጡት በጥቁሩ መደብ ላይ ነው ! ይህ ባንዲራ ይፋ ተደርጎ ማገልገል የጀመረው በ 2003 ዓ.ም ነው !

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯