Get Mystery Box with random crypto!

​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬ ➠ በአውስትራልያ የሚገኘው ቢል ሞርጋን ለ14 ደቂቃዎች ሞተ ተብ | የእውቀት ማዕድ ™

​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ በአውስትራልያ የሚገኘው ቢል ሞርጋን ለ14 ደቂቃዎች ሞተ ተብሎ ባልታሰበ ሁኔታ ይነሳል ! አነሳሱን ለማክበር ሎተሪ ይገዛና ሲፍቀው የ27000 ዶላር መኪና አሸናፊ ይሆናል ! ይሄንን በማስመልከት የሚድያ ሰዎች በጊዜው የነበረውን አገላለጽ ለማየት ብለው ሲጠይቁት ለነሱ ለማሳየት ሌላ ሎተሪ ይገዛና ይፍቃል በሚገርን ሁኔታ 250,000 ዶላር አሸናፊ መሆን ቻለ !

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯