Get Mystery Box with random crypto!

ውድ ተማሪዎች !!! በአሁኑ ስዓት በግቢያችን ውስጥ ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ የምትገኙ ተማሪዎ | Wollo University

ውድ ተማሪዎች !!!
በአሁኑ ስዓት በግቢያችን ውስጥ ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ የምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ እንደሚታወቀው ሃገራዊ ችግሩን ምክኒያት በማድረግ ውስጣችሁ እንደተረበሸ እንደሆነ በተማሪዎች ህብረት ቢሮ መጣችሁ ማመልከታችሁ ይታወቃል።
ስለሆነም ተማሪዎች ህብረት ጥያቄያችሁን ለሚመለከተው አካል አቅርቧል።

ስለዚህ ዩኒቨርስቲው በአሁኑ ስዓት ስለጉዳዩ ውይይት እያደረገ በመሆኑ በአሁኑ ስዓት ግን ከተለያዩ ውዝግቦች ራሳችሁን አግላችሁ ተረጋግታችሁ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉና አስፈላጊ በሚሆን ስዓት ዩኒቨርስቲው ውሳኔውን ያሳውቃል።

ማሳሰቢያ ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ እየወጣችሁ ያላችሁ የአንደኛ አመት መደበኛ ተማሪዎች ግን ካለአግባብ ወጪና እንግልት ተቆጥባችሁ በዝግታ አጣራታችሁ ጉዞ እንድታደርጉ እናሳስባለን።

ስለዩኒቨርስቲያችን አዲስ ነገር
መልሰን እናሳውቃለን።

የተማ/ህብ/ፅ/ቤት

@wollouniversity12
@wollouniversity12