Get Mystery Box with random crypto!

ወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ በዛሪዉ እለት ለአንደኛ አመት ተማሪዎች ኮሌጅ መረጣ የግንዛቤ ማስ | Wollo University

ወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ በዛሪዉ እለት ለአንደኛ አመት ተማሪዎች ኮሌጅ መረጣ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ።
የሚመርጦቸው ኮሌጆች ብዛት 6 ሲሆኑ እነሱም:-1 Medicine
2 Anesthesia
3 Pharmacy
4 Veterinary
5 Other natural science and
6 Engineering/Technology
ሲሆኑ ከነዚህም ዉስጥ ከ 1 እስከ 4 ያሉት ኮሌጆች coc ይኖራቸዋል። coc የሚሰጥበት ቀን እሮብ ማለትም 25/12/14 ነው።
በተጨማሪም ኮሌጆቹን መምረጥ የሜቻለዉ ከዛሪ 23/12/14 ጀምሮ እስከ ነገ 24/12/14 ድረስ ነዉ።
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት