Get Mystery Box with random crypto!

#አስደሳች ዜና በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሲስኮ ኔትዎርኪንግ አካዳሚ መማር ለምትፈልጉ በሙሉ የወልድያ | Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

#አስደሳች ዜና
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሲስኮ ኔትዎርኪንግ አካዳሚ መማር ለምትፈልጉ በሙሉ
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሲስኮ ኔትዎርኪንግ አካዳሚ በሁለት የስልጠና ዘርፎች ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማስልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም ስልጠናዉን ለመዉሰድ የምትፈልጉ ሁሉ፡-
1.ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች ብቻ
 ITE ( IT Essential ) ………………በሁለት ዙር የሚከፈል ክፍያ አንድ ሺህ ብር (1,000 ብር)
 CCNA R&S( CCNA Routing and Switching ) ………………………..……….በሶስት ዙር የሚከፈል ክፍያ ሁለት ሺህ አራት መቶ ብር(2,400 ብር )
2.ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ፤ አስተዳደር ሰራተኞች እና ለክረምት ተማሪዎች
 በ ITE ( IT Essential ) ………………………. በሁለት ዙር የሚከፈል ክፍያ አንድ ሺህ ስምንት መቶ ብር (1,800 ብር)
 በ CCNA R&S ( CCNA Routing and Switching ) በሶስት ዙር የሚከፈል ክፍያ ሶስት ሺህ ሁለት መቶ ብር(3,200 ብር)
3. ከወልድያ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ዉጭ ለሚመጡ ማለትም ለወልድያ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች
 በ ITE ( IT Essential ) ………………………. በሁለት ዙር የሚከፈል ክፍያ ሁለት ሺህ አራት መቶ ብር (2,400 ብር)
 በ CCNA R&S ( CCNA Routing and Switching ) በሶስት ዙር የሚከፈል ክፍያ አምስተ ሺህ ስድስት መቶ ብር( 5,600 ብር)
ሲሆን የመመዝገቢያ ክፍያ ሃምሳ ብር (50 ብር) ጨምሮ ለስልጠናዉ ክፍያ ከላይ በተዘረዘረዉ መሰረት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000023927415 በማስገባት እንድትመዘገቡ ስንል እንገልፃለን፡፡
የመመዝገቢያ ቀን፡- ከ25-11-2014ዓ.ም ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ICT Building, G+1-R6
ስልጠናዉ የሚወስደዉ ጊዜ፡- ITE (IT Essential)……. Length: 70 hours
CCNA R&S (CCNA Routing and Switching)………… Length: 210 hours
ለበለጠ መረጃ፡-251-920792958