Get Mystery Box with random crypto!

Wolkite University Students' Union

የቴሌግራም ቻናል አርማ wkusu — Wolkite University Students' Union W
የቴሌግራም ቻናል አርማ wkusu — Wolkite University Students' Union
የሰርጥ አድራሻ: @wkusu
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.91K
የሰርጥ መግለጫ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"Our Reward Is Student's Happiness!!!"
TELEGRAM
@WkUSU Channel
t.me/WkuStudentsUnion Account
FACEBOOK_PAGE
www.fb.com/WKUStsU
EMAIL
student.union@wku.edu.et
WEBSITE
https://wkusu.com
Call

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-14 03:42:53
2.3K views00:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 23:12:37 Wolkite University Student Union pinned «በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 443ኛው አመተ ሂጅራ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በድምቀት ተከበረ! ========================== ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ1443ኛው አመተ ሂጅራ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ዘንድ እንደ ወትሮው በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በበአሉም ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር…»
20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 23:06:03
3.6K views20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 23:04:00 በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 443ኛው አመተ ሂጅራ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በድምቀት ተከበረ!
==========================


ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ1443ኛው አመተ ሂጅራ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ዘንድ እንደ ወትሮው በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።
በበአሉም ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፋሪስ ደሊልን ጨምሮ ሁሉም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች የተገኙ ሲሆን ለበዓሉ ታዳሚዎች እንኳን አደረሳችሁ መልክት ያስተላለፉት ዶ/ር ፋሪስ ደሊል፤ አረፋ በዓል የሰው ልጅ ለፈጣሪ መታዘዝን ያሳየበት መሆኑን አውስተው ተማሪዎች ከበዓሉ መታዘዝን፣ አብሮነትንና ሰላምን ልንማርበት ይገባል ያሉ ሲሆን በሀገራችን እየተከሰተ ያለው ህይወትን የማጥፋት ድርጊትን እንደሚያወግዙ ተናግረው ለፈፃሚዎቹ ፈጣሪ ልቡና እንዲሰጣቸው ሁላችንም ልንለምንላቸው ይገባል ብለዋል።

ፕሬዚዳንቱን አክለወም እንደዚህ አብረን በዓላትን አብረን ስናከብር ኢትዮጵያዊነታችንን እንደሚያሳይ ገልፀው ተማሪዎች በተሻለ ስነ-ምግባር እና በትምህርታቸው ጠንክረው የዩኒቨርሲቲያችን አምባሳደር እንዲሆኑ በማሳሰብ ለመላው ህዝበ ሙስሊም የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በዓሉ በተሳካ ሁኔታ እንዲከበር የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ከተማሪዎች ህብረት ጋር በመሆን ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ ሲሆን በበዓሉም የታደሙ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆኑ ተማሪዎች ስለተደረገላቸው ደማቅ የአረፋ በዓል ዝግጅት ለዩኒቨርሲቲው አስተዳደርም ለህብረቱም ምስጋናቸውን አቅርበው ከቤተሰብ ተለይተው እንዳከበሩ እንዳልተሰማቸው እና እጅግ መደሰታቸውን ገልፀዋል።


የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENT'S HAPPINESS!!!"



የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!

Faceboo
k https://www.facebook.com/WKUStudentUnion
Telegram @WkUSU
Website https://wkusu.com

ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ
EMAIL
student.union@wku.edu.et
ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን
3.0K viewsedited  20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 16:07:42 Wolkite University Student Union pinned a photo
13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 16:05:08
2.8K views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 16:01:41
ውድ የወ/ዩ/ተማሪዎች፣ የግቢያችን ማህበረሰብ እንዲሁም መላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል-አደሀ{አረፋ} በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉን የሰላም፣ የጤናና የፍቅር እንዲያድርግልን እንመኛለን።


ኢድ ሙባረክ!!!


የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENT'S HAPPINESS!!!"



የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook
https://www.facebook.com/WKUStudentUnion
Telegram @WkUSU
ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ
EMAIL

student.union@wku.edu.et
ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን
2.9K viewsedited  13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 19:34:13 Wolkite University Student Union pinned «የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የተማሪዎች የምረቃ ስነ-ስርዓት በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ። =================================================== በዚህ እጅግ ውብ በሆነው የተማሪዎች ምርቃት ላይ ክቡር ዶክተር ደረጀ ዱጉማ የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታና የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ፣ ክቡር አቶ ሺሰማ ገብረስላሴ…»
16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ