Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ የአዕምሮ ማዕድ ለድንቆቹ የስኬት ተማሪዎች! Rise Up Ethiopia ታላላቅ ስኬታማ ሰዎች | Wisdom Club🇪🇹

ታላቅ የአዕምሮ ማዕድ ለድንቆቹ የስኬት ተማሪዎች! Rise Up Ethiopia ታላላቅ ስኬታማ ሰዎች የሚገኙበትን ኢቨንት በድጋሚ ደግሷል!
መቼ? - አርብ ሀምሌ 8/2014 ዓ.ም
የት?- ኢሊሊ ሆቴል
በዕለቱ ኢንቨስተር ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ፣ የዕርቅ ማዕድ ባለቤት ትዕግሥት ዋልተንጉስ፣ የህይወት ክህሎት አሰልጣኞቹ ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ እና አቶ አሸናፊ ታዬ ተጋብዘዋል።
ከነዚህ ድንቅ የስኬት አዝማቾች የህይወት ልምድና ጥበብ ለመቅሰም ኑ እና ይታደሙ!
ለመረጃ በ 0936326627
@danigoodnews
@wisdom_talk_show
ይደውሉ!