Get Mystery Box with random crypto!

In Christ(በክርስቶስ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ whoweareinchrist — In Christ(በክርስቶስ) I
የቴሌግራም ቻናል አርማ whoweareinchrist — In Christ(በክርስቶስ)
የሰርጥ አድራሻ: @whoweareinchrist
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 475
የሰርጥ መግለጫ

We talk more about who we are in Christ

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-20 18:07:37 @whoweareinchrist
#ከራበህ_ብላ
የተለያዩ ምግቦች በቀረቡበት ጠረጴዛ አጠገብ ተቀምጦ የሚፈለገው ነገር ሁሉ እዚያው ጠረጴዛ ላይ እያለ "እርቦኛል" ብሎ እንደሚያለቅስ ሰው አትሁን።
እንደዚህ አይነት ሰዎች የሚፈልጉት ሀዘኔታ ወይም የሆነ ሰው ምግቡን አፋቸው ውስጥ እንዲከትላቸው ነው። እኔ በግሌ እንዲህ አይነት ግብዣ ላይ ተቀምጦ ምን ያህል ተስፋ የቆረጠ እንደሆነ ለሚያላዝን ሰው ሀዘኔታ የለኝም። #ከራበህ_ብላ !! (Andrew Wommack)
ልክ እንደዚሁ እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ያልሰራልን ነገር የለም ፈውስ ራበኝ በረከት ራበኝ እያልክ አታልቅስ #ከራበህ_ብላ
".........ያልተቀበልኸውስ ምን አለህ? የተቀበልህ ከሆንህ ግን እንዳልተቀበልህ የምትመካ ስለ ምንድር ነው?"
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:7)
@whoweareinchrist
57 views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 21:40:00 "ማንበብ ያለ ማሰላሰል ፍሬ አልባ ነው፤ ማሰላሰልም ያለማንበብ መጎዳት (መባከን) ነው፤ ማሰላሰል እና ማንበብ ያለ ጸሎት ደግሞ በረከት አልባ ናቸው።" ጆርጅ ሙለር
ኢያሱ 1 (Joshua)
8፤ የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።
@whoweareinchrist
96 views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 07:56:10 @whoweareinchrist

#Word_of_the_day / #የእለቱ_ቃል
ዘዳግም 15:6፤ አምላክህም እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠህ ይባርክሃል፤ ለብዙ አሕዛብም #ታበድራለህ፥ #አንተ #ግን #አትበደርም፤ ብዙ አሕዛብንም #ትገዛለህ፥ #አንተን ግን #አይገዙህም።
@whoweareinchrist
129 viewsedited  04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 11:29:11 @whoweareinchrist
#የማታውቁትን_ጌታ_አትጠቀሙትም።
ከእግዚአብሔር አለም አትራፊ የሚያደርገን የእርሱ ሁሉን ቻይነት አይደለም ለእኛ ምን ያህል ይችላል የሚለው እውቀታችን ነው።
ስለዚህ በጥልቀት አምላካችንን አባታችንን ማወቅ አለብን።
2 ጴጥሮስ 1:2-3፤ የመለኮቱ ኃይል፥ በገዛ ክብሩና በበጎነቱ #የጠራንን_በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን፥ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።
@whoweareinchrist
209 views08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 20:52:03 @whoweareinchrist
#ከኢየሱስ_ክርስቶስ_የቤዛነት_ስራ_በላይ_የሆነ_ሀጢአት_የለም።

#ከክርስቶስ_የቤዛነት_ስራ_የከፋ፣ #የኢየሱስ_ደም_ማንፃት_የማይችለው_ሀጢአት_የለም።
የክርስቶስ ደም ከሀጢአት ሁሉ አንፅቶናል።
1ኛ ጢሞቴዎስ 1 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ምንም እንኳ ከዚህ በፊት ተሳዳቢ፣ አሳዳጅና ዐመፀኛ የነበርሁ ብሆንም፣ ባለማወቅና ባለማመን ስላደረግሁት ምሕረት ተደርጎልኛል፤
¹⁴ በክርስቶስ ኢየሱስ ከሆኑት እምነትና ፍቅር ጋርም የጌታችን ጸጋ ተትረፈረፈልኝ።
¹⁵ ‘ክርስቶስ ኢየሱስ ኀጢአተኞችን ለማዳን ወደ ዓለም መጣ’ የሚለው ቃል እውነተኛና ሰው ሁሉ ሊቀበለው የሚገባ ነው፤ ከኀጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ።
¹⁶ #ነገር_ግን ክርስቶስ ኢየሱስ በእርሱ ለሚያምኑና የዘላለምን ሕይወት ለሚቀበሉ ወሰን የሌለው ትዕግሥቱን ከኀጢአተኞች ዋና በሆንሁት በእኔ እንደ ምሳሌ አድርጎ ያሳይ ዘንድ ምሕረትን አገኘሁ።
@whoweareinchrist
189 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 13:10:04
ነፃ የሚያወጣ አጭር መልዕክት
@whoweareinchrist

ሮሜ 8:1፤ እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።

በየትኛውም አይነት ሁኔታ ውስጥ እግዚአብሔር ይወድሃል
@whoweareinchrist
307 viewsedited  10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 08:08:37 @whoweareinchrist
#በልሳን_እንዳልናገር_ያደረገኝ_ነገር_ምን_ነበር?

እምነት ከመስማት ይመጣል ልክ እንደዚያ ሁሉ ፍርሃትም ከመስማት ይመጣል (ሮሜ 10:17)
አብዛኛው ሰው በልሳን ለመናገር የሚፈራበት ምክንያት አንድ ትምህርት ሰምቷል ይህም ትምህርት ምናልባት የምታወራው #ልሳን_ከሰይጣን_ቢሆንስ የሚል ትምህርት ሰምቶ ነው አንድ የእግዚአብሔር ሰው እንዲህ ይላል #ሰይጣን_እራሱ_ልሳንን_የሚያውቀው_ሐዋ_ምዕራፍ_2_ላይ_ነው_እና_ይህ_ምንድነው_እያለ_እስካሁን_እየተወዛገበ_ነው ትንሽ ያስቃል ግን ትክክል ነው ሰይጣን በልሳን መደንገጥ የጀመረው ከሐዋ 2 ጀምሮ ነው ለምን ስለማያውቀው ስለዚህ ከሰይጣን ነው ምናምን እያልክ በአዕምሮ ማሰብህን ተውና በመንፈስ ፀልይ #መፅሐፍ_ቅዱስ_የትኛውም_ቦታ_ላይ_የሰይጣን_ልሳን_የሚል_ቃል_የለም አንተ ደግሞ አዲስ ፍጥረት ነህ ውስጥህ ያለው መንፈስ ቅዱስ እንጂ አጋንንት አይደለም ስለዚህ አንተ ውስጥ ለሌለው ሰይጣን እውቅና መስጠት ተውና #ውስጥህ_ላለው_መንፈስ_ቅዱስ_እውቅና_ስጥና_በልሳን_ፀልይ።
“ #ሁላችሁም_በልሳን_ብትናገሩ_እወዳለሁ፤ 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥5 (አዲሱ መ.ት)
@whoweareinchrist
@whoweareinchrist
@whoweareinchrist
@whoweareinchrist
280 views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 16:58:39 #ግድ_የለም_መስታወቱን_እመነው
ለምሳሌ ፀጉርህ እንደተበጠረና እንዳልተበጠረ ለማወቅ ከፈለክ በቃ በስሜትህ አትጓዝም መስታወት ትጠቀማለህ እንጂ ተበጥሮ ይሁን አይሁን እያልክ ስሜትህን አትከተልም ልክ እንደዛ ውስጠኛ ማንነትህንም ለመረዳት በስሜት አትመራ በመስታወት ተመልከት መስታወቱም የእግዚአብሔር ቃል ነው ፀጉርህ መበጠር አለመበጠሩን መስታወት ላይ አይተህ መስታወቱን እንደምታምን ከዚያ በላይ ስላንተ ትክክለኛ ማንነት የሚያወራውን #ቃሉን_እመን።
ያዕቆብ 1:22፤ ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ።
23፤ #ቃሉን_የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር #የተፈጥሮ_ፊቱን_በመስተዋት_የሚያይን_ሰው_ይመስላል፤
24፤ ራሱን አይቶ ይሄዳልና፥ ወዲያውም እንደ ምን እንደ ሆነ ይረሳል።
መስታወቱ ላይ ያየኸውን አትርሳ ፀጉሬ ቅድም ሳይ ተበጥሮ ነበር እንዴ ብለህ እንደማትዘነጋው ሁሉ በመስታወቱ/በእግዚአብሔር ቃል ስለ ራስህ ያየኸውን አትርሳ!!!!!
እስቲ በ ዕብራውያን 10:10 ላይ መስታወቱ ስለ አንተ ምን ይላል????
#ግድ_የለህም_መስታወቱን_እመነው።
@whoweareinchrist
@whoweareinchrist
@whoweareinchrist
@whoweareinchrist
345 viewsedited  13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 22:19:03 የደም ሚስጥር ....

ሰዎች ሳያስቡት የሚያደርጉት ነገር ካለ ደም ሲያዩ መደንገጥና ምንድን ነው ማለት ነው። በሬ ታርዶ ደም ከፈሰሰ በኋላ ሸፈን ሸፈን ይደረጋል ። በየትኛውም አጋጣሚ ምንም ነገር ፈሶ ስናይ ምንም አይመስለንም። ደም ፈሶ ስናይ ግን ጥያቄ ይፈጥርብናል ፤ ምክንያቱም ደም ያወራል።

በዘመናት መሃከል ብዙ ደሞች ፈሰው ቀርተዋል ፤ ፈሰው ጠፍተዋል። ፈሶ ያልቀረ ፤ ፈሶ ምድር ያልዋጠችው ሕያው ሆኖ ለዘላለም የሚያወራ አንድ ደም አለ እሱም የኢየሱስ ደም ነው።

“የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ፣ እንዲሁም ከአቤል ደም የተሻለ ቃል ወደሚናገረው ወደ ተረጨው ደም ደርሳችኋል።”
— ዕብራውያን 12፥24 (አዲሱ መ.ት)


በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከምናገኛቸው ትልቅ ሚስጥር ኪዳን ሲሆን እግዚአብሔር ኪዳናትን ራሱን ከፍጥረታት ጋር ያስተሳሰረበት ስርዓት ነው። ከዘፍጥረት ጀምሮ እስከ ራእይ ድረስ ባሉ ሀሳቦች ብዙ የኪዳናት ግንኙነት አሉ። ከእነዚህ ኪዳኖች መሃከል አስደናቂ የሆነ ኪዳን የደም ኪዳን ነው።

ደም የሌለበት ኪዳን ፤ ኪዳን ሳይሆን ውል ሲሆን ውል ደግሞ ይፈርሳል። እግዚአብሔርም ለሰው ልጆች በአዲስ ኪዳን ፤ የኪዳናችን መሰረት ያደረገው የኢየሱስን ደም ነው።

#የኢየሱስ_ደም_የአዲስ_ኪዳን_መሰረት_ነው!!

“እንደዚሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ እንዲህ አለ፤ “ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈሰው ደሜ የሚመሠረት አዲስ ኪዳን ነው።”
— ሉቃስ 22፥20 (አዲሱ መ.ት)


የኢየሱስ ደም የእግዚአብሔር የመጨረሻው ሐይል ነው። የእግዚአብሔርን ሐይል ማወቅ የምንፈልግ ከሆነ የደሙን ሐይል ማወቅ አለብን። ሰው የደሙን ሐይል ካላወቀ የእግዚአብሔርን ሐይል ማወቅ አይችልም።

WE MUST KNOW THE POWER OF THE BLOOD, IF WE ARE TO KNOW THE POWER OF GOD.

የእግዚአብሔር ሐይል በእኛ ሕይወት የሚሰራው ከእኛ ጥረት ሳይሆን በኢየሱስ ደም ሐይል ላይ በመመስረት ነው።

መልካም ቀን
ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ


ይ ላ ሉን
@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
311 views19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 06:27:47 @whoweareinchrist
#መከራን_እንታገስ_ወይስ_በመከራ_ውስጥ_እንታገስ????
በተለያየ መንገድ መከራ አማኞች ላይ ሊደርስ ይችላል ነገር ግን መከራውን እንድንሰብክ አልተጠራንም(ዮሐ 16:33)
አንድ ባህላዊ(Traditional) አባባል አለ መከራ እና ችግር እምነትን ያሳድጋል የሚል ይህ ግን መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም

#እምነት_የሚያድገው_በእግዚአብሔር_ቃል_ነው። (ሮሜ 10:17፤ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።) እምነት በእግዚአብሔር ቃል የሚመጣ ከሆነ በደንብ(More) #የእግዚአብሔር_ቃልን_ስንሞላ_እምነታችን_ያድጋል።
ነገር ግን መከራ እና ችግር እምነታችንን ይፈትናል(Challenge ያደርጋል) የዛኔ ግን የተፈተነው እምነታችን ትዕግስትን ያስገኝልናል።
ያዕቆብ 1 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ወንድሞቼ ሆይ፤ ልዩ ልዩ መከራ ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት፤
³ ምክንያቱም #የእምነታችሁ_መፈተን #ትዕግሥትን_እንደሚያስገኝ_ታውቃላችሁ።
“በዚህ ብቻ ሳይሆን በመከራችንም ሐሤት እናደርጋለን፤ #ምክንያቱም_መከራ_ትዕግሥትን_እንደሚያስገኝ_እናውቃለን።”ሮሜ 5፥3 (አዲሱ መ.ት)
#ስለዚህ_መከራ_ሲደርስብን_መከራውን_ሳይሆን የምንታገሰው የተነገረን የተስፋ ቃል ላይ ሙጭጭ ብለህ በትዕግስት እምነታችንን ሳንጥል እንድንኖር ነው መፅሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረን። #ምክንያቱም_ትዕግሥት_ማለት_ቁጭ_ብሎ_መጠበቅ_ማለት_ሳይሆን_ትዕግሥት_ማለት_ፅናት(#endurance) #ማለት_ነው። ለምሳሌ እግዚአብሔር አለምን በወንጌል ትዞራለህ ካለህ #ትዕግሥት ማለት በቃ አንድ ቀን ቀኑ ሲመጣ እዞራለው ብሎ #መቀመጥ #ሳይሆን_እግዚአብሔር_የተናገረውን_የተስፋ_ቃል_ይዞ_እዛ የተስፋ ቃል #ላይ_መፅናት_ማለት_ነው።
“#በእምነትና #በትዕግሥት_የተስፋውን #ቃል_የሚወርሱትን_እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንድትሆኑ አንፈልግም።” ዕብ 6፥12 (አዲሱ መ.ት)
“#አብርሃምም #በትዕግሥት_ከጠበቀ #በኋላ_የተሰጠውን_ተስፋ_አገኘ።”ዕብ 6፥15 (አዲሱ መ.ት)
አንድ የእግዚአብሔር ሰው ስለ ትዕግስት እንዲህ ብሎ ነበር "#ትዕግስት_የመንፈስ_ፍሬ_እንጂ_የመከራ_ፍሬ_አይደለም።" ገላትያ 5:22፤ #የመንፈስ_ፍሬ_ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ #ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት.......
#ትዕግስት_የእግዚአብሔር_ባህሪ #ነው "
እግዚአብሔርም በፊቱ አልፎ። እግዚአብሔር፥ #እግዚአብሔር መሐሪ፥ ሞገስ ያለው፥ #ታጋሽም፥ ባለ ብዙ ቸርነትና እውነት፥" (ዘጸ 34:6)
".....#ማንም_እንዳይጠፋ_ወዶ_ስለ_እናንተ_ይታገሣል።"(2ኛ የጴጥ 3:9)
ስለዚህ እምነት ከፍቅር ጋር እንደሚሰራ ሀሉ ከትዕግስትም ጋር ይሰራል
ስለዚህ ሁልጊዜ ስለ ትዕግሥት ስናስብ ማሰብ ያለብን ትዕግሥት በእግዚአብሔር ቃል ላይ የሚመሠረት ነው። #ስለዚህ_ትዕግሥት_ማለት_በእግዚአብሔር_ቃል_ላይ_መፅናት_ነው።
#ለምሳሌ የስንዴ ዘር ዛሬ ዘርተህ ነገ መብቀል አለበት አትልም መሬቱ የፈለገ አመቺ ቢሆንም ዝናቡ በትክክል ቢዘንብም ስንዴ አድጎ ለማፍራት የሚፈልገው ጊዜ አለ ስለዚህ ገበሬው መታገስ አለበት ማለት ነው።
ስለዚህ በትዕግስት በመፅናት በእግዚአብሔር ላይ ባለን እምነት ሳንጠራጠር እንድንኖር መፅሐፍ ቅዱሳችን ያስተምረናል።
ዕብ 6:12-18( ህያው ቃል)
እንዲሁም እግዚአብሔር ተስፋ ለሰጣቸው ሰዎች የተናገረውን #ቃሉን #የማያጥፍ #መሆኑን በዕርግጥ #አውቀው #በትዕግስት እንዲቆዩ ቃሉን በመሃላ አረጋግጦላቸዋል።****እግዚአብሔር መዋሸት ስለማይችል በተስፋውና በቃል ኪዳኑ #የማይናወጥ_እምነት_ሊኖረን_ይገባል።(Emphasis added)

ያዕ 5:11፤ እነሆ፥ #በትዕግሥት_የጸኑትን_ብፁዓን_እንላቸዋለን፤ ኢዮብ እንደ ታገሠ ሰምታችኋል፥ ጌታም እንደ ፈጸመለት አይታችኋል፤ ጌታ እጅግ የሚምር የሚራራም ነውና።
ቡሩካን ናችሁ!!!!!!!!!!!!!!

@whoweareinchrist
314 views03:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ