Get Mystery Box with random crypto!

1 የታሸገ ግማሽ ሊትር ውሃ የሰፈር ሱቅ ውስጥ 10 ብር ይሸጣል። ሱፐር ማርኬት ውስጥ 15 ብር ይ | ወርቃማዎች

1 የታሸገ ግማሽ ሊትር ውሃ የሰፈር ሱቅ ውስጥ 10 ብር ይሸጣል።
ሱፐር ማርኬት ውስጥ 15 ብር ይሸጣል።
ባር ውስጥ 25 ብር ይሸጣል።
እራሱ ውሃ ቆንጆ ሬስቶራንት ወይም ሆቴል ውስጥ ደግሞ እስከ 50 ብር ይሸጣል።
ውሃው የታሸገበት የላስቲክ ጠርሙስ፣ የውሃው ስም አንዳይነት ነው።ለምን ዋጋው ተለያየ? ቦታው ነው የዋጋ ልዩነቱን ያመጣው።
ዋጋ እንደሌለህ ከተሰማህ ፣በአካባቢህ ያሉ ሰዎች የሚያሳንሱህ ከሆነ ቦታህን ቀይር፤ እዛው አትቅር!!
ለራስህ ዋጋ ስጥ!!
@WERKAMAA