Get Mystery Box with random crypto!

የወረታ ከተማ ሰለፊያ የቂራአት መድረክ

የቴሌግራም ቻናል አርማ weretaselefiyaqiraat — የወረታ ከተማ ሰለፊያ የቂራአት መድረክ
የቴሌግራም ቻናል አርማ weretaselefiyaqiraat — የወረታ ከተማ ሰለፊያ የቂራአት መድረክ
የሰርጥ አድራሻ: @weretaselefiyaqiraat
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.48K
የሰርጥ መግለጫ

በወረታ ከተማ በሸይኽ አሕመድ አቡ ኑሀ የሚሰጡ ኹጥባወች፣ የዓቂዳ፣የመንሀጅ፣የፊቅህ፣የሀዲስ፣የአህካም፣የሶርፍ፣የነህው እና ሌሎችም የፈን ቂራአቶች የሚሰጡበት ቻናል ነው።ሁላችንም እንጠቀምበት

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-23 16:00:47 ታላቅ ብስራት እና የነህው እና ሶርፍ መማሪያ መድረሳ ማስታወቂያ!

ውድ እና የተከበራችሁ ብርቅዬ የሰለፍያ ጡላበል ኢልሞች አላህ ሁላቹንም በያላችሁበት ይጠብቃችሁ። ሸሪአን ለመገንዘብ የሚረዱ ከሆኑ ኡሉመል ኣላዎች (መሳሪያዎች) መካከል የሆኑትን ነህው እና ሶርፍን ለመማር ትፈልጋላችሁ?

ይህ የሁላችንም ፍላጎት ነው። እነሆ ታላቅ ብስራት! መድረሰቱ አል’ሁዳ ሊልኡሉሚል አረቢያ ከዛሬ አመት ጀምሮ ብዙ የቋንቋ ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል። አሁንም ቢሆን ተማሪዎችን ማስተማር የመድረሳው አላማ ነውና እናንተንም ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል።

ስለዚህ ለማንኛውም የመድረሳውን ህግ በመጠበቅ እቀራለው የሚል ሰለፍይ እውቀት ፈላጊ ሁሉ መድረሳው የሚጋብዝ መሆኑን እንገልፃለን።

መድረሳውም ከሸዋል አስራ አምስት የሚጀምር ሲሆን በተቀሩት ግዜያት ዝግጅታችሁን ጨርሳችሁ በግዜ በመምጣት ቀላቢ ቦታ እና ማደሪያ እንድትይዙ እያልን እናሳስባለን።

የሚያስቀሩት ኡስታዝ አቡል በያን ኑርአዲስ ቢን ስራጅ አል’ቡታጀሪይ ሀፊዘሁላህ ናቸው!

በነገራችን ላይ ግልፀ  እንዲሆን የምፈልገው ነገር ከዚህ በፊት የአቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የኡሱል፣ የሙስጦላህ፣ የሀዲስ መድረሳ እንደተጀመረ አሳውቀን ነበረ። አሁንም ቢሆን ሁለቱም መድረሳዎች የተለያዩ ቦታ ላይ ያሉ መሆኑን እና አቂዳው ከ03:00 እስከ ዝሁር ድረስ ሲሆን የነህዉ እና የሶርፉ ደግሞ ከዝሁር ጀምሮ ማዶቹ እስከሚያልቁ ሲሆን ከዝሁር በፊት ደግሞ በሞጣዮች ክለሳ የሚደረግ መሆኑን እንዲታወቅ እንፈልጋለን።

አድራሻ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ ሚካኤሎ ቀበሌ ላይ ከቡታጀራ ከተማ መነሀሪያ ወደ ባጃጅ ተራ በመሄድ ወደ ቦኬ የሚወስዱ ባጃጆች ላይ በመሳፈር ወደኛ መድረስ ይችላሉ።

የማደሪያ ቦታ እና የቀላቢ ጉዳይ እንዳያሳስባችሁ በአላህ ፍቃድ መስጂዶች እና ቀላቢዎች አሉን።

ለበለጠ መረጂያ በነዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ያነጋግሩን!

0938781180 ሙሀመድ
0973457107 አብዱሻፊ
0905637182 አቡበከር


ሙሀመድ አል–ወልቂጢይ

https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
324 viewsأبــو عــبــد المـلك السلفي, 13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 10:43:20 አዲስ ወሳኝ ሊያመልጠን የማይገባ ተከታታይ ደርስ

عنوان፡- ➘➷➴ 
سِلْسِلَةُ شَرْحِ الرَّسَائِلْ

الرسالة الأولى  «ألْأُصُول السِّتَّة»
ርዕስ፦➷➷➷
ሲልሲለቱ ሸርሂ አል_ረሳዒል

تأليف:-لِلْشَّيْخِ الْإمَامِ الْمُجَدِّدِ مُحَمَّدِ بْنِ عَبْدِ الْوَهَّابْ -رَحِمَهُ الله-
ፀሐፊሸይኹል ኢስላም አል_ሙጀዲድ ሙሀመድ ብን አብዲል ወሀብ አላህ ይዘንላቸው

شرح صالح بن فوزان بن عبدالله الفوزان
ማብራሪያ:-ሸይኽ ሷሊህ ብን ፈውዛን
╔═ ≪ ═° °═ ≫ ═╗
    ደርስ ክፍል 05
  ╚═ ≪ ═° °═ ≫ ═╝


ኪታቧን በpdf ለማግኘት
        ➘➷➴➘➷
https://t.me/Weretaselefiyaqiraat/328

ትምህርቱ የሚሰጠው
الشَّيخ أبِي نهى أحْـمَـدْ بْنْ أَولْ «حَفِظَهُ اللَّهُ»
በሸይኽ አህመድ አወል አቡ ኑሀ አላህ ይጠብቃቸው

ቦታበደቡብ ጎንደር በወረታ ከተማ  በሰለፍዮች መስጂድ መስጅደ ሰለፍያ  የተሰጠ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ደርስ

ይ   ቀ   ጥ   ላ   ል
➘➘➘ ጆይን ብለው ይከታተሉ
⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/Weretaselefiyaqiraat
t.me/Weretaselefiyaqiraat
t.me/Weretaselefiyaqiraat
325 viewsأبــو عــبــد المـلك السلفي, 07:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 12:53:42 محاضرة جديدة
አዲስ ሙሐደራ
     ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

عنوان፡- ➘➷➴
«هذه عقيدتنا»

ርዕስ፦➘➷➷
«ይህ ነው እምነታችን» በሚል ርዕስ የተደረገ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሙሐደራ!

لأخ الفاضل عيسى ابراهيم  «حفـظه الله»
በመካሪያችን ዒሳ ኢብራሂም አላህ ይጠብቀው!

=>በሙሓደራው ውስጥ፦
ስለ አቂደቱል ኢስላሚያ በሰፊው ተብራርቷል
  አላህ የሰው ልጆችን የፈጠረበት መሆኑ
  አላህ ኪታቦችን ያወረደበት መሆኑ
  መልዕክተኞችን የላከበት እምነት መሆኑ
በፍጡራኖች ላይ ማመንን ግድ ያደረገበት እምነት መሆኑ
ከአላህ ውጭ የሚመለኩ ነገራቶች በሙሉ ከንቱ መሆናቸው
የሰው ልጆች በአኺራ እድለኞች ወይም እድለቢሶች ሊሆኑ የሚችሉበት ነገር ተብራርቷል
➩በተውሂድ ምክንያት ወንጀሎች እንደሚማሩ
➩ የተውሂድ ደረጃ እና የሽርክ አስከፊነት ተብራርቷል
........

بمدينة ورتا [إثيوبيا]؛ في مسجد السلفية

በደቡብ ጎንደር በወረታ ከተማ  በሰለፍዮች መስጂድ መስጅደ ሰለፍያ የተሰጠ ጣፋጭ የሆነ ምክር


⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/Weretaselefiyaqiraat
t.me/Weretaselefiyaqiraat
t.me/Weretaselefiyaqiraat
357 viewsأبــو عــبــد المـلك السلفي, 09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 11:42:00 አዲሱ ቢድአ - በጎዳና ላይ
➭➭➭➭➭➭➭➭

ቢድአ የሚጀመረው በትንሹና በቀላሉ ነው፡፡ ሲጀምሩት ደግሞ "እምቢ" ብሎ ደስ ደስ ይላል፡፡ ቀስ በቀስም አዳማቂው እየበዛ፣ ሆይ ሆይታው እየደመቀ ይሄዳል፡፡ እናም ቀስ ብሎ የጀመረውን ጉዞውን በሚያካክስ መንገድ፣ ፈጥኖ ከሰው ልብ ውስጥ የመግባት እድሉ እየጨመረ ይመጣል፡፡ በዚህ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመን ደግሞ፣ እንደ አውሎ ንፋስ አንዴ አገሩን የማጥለቅለቅ እድሉ ሰፊ ነው፡፡ በመቀጠልም ዲን የመጠበቅን ሀላፊነት____


ሙስሊሙ ህብረተሰብ በባነርና በዲኮሬሽን ድምቀት፣ በመግለጫ ጋጋታና በተሳታፊ ቁጥር ብዛት የጎዳና ላይ ኢፍጣርን ለማስዋብና ለማስቆነጃጀት በሚደረገው ድራማ ሳይሸወድ፣ "የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሸሪአዊ ከሆነ የቁርአንና የሀዲስ ማስረጃው ምንድነው? ሸሪአዊ ከሆነ ካለፉት ዘመናት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ለምን አልተከናወነም?" በማለት ሊጠይቅና ከዚህ አዲስ መጤ የአምልኮ ተግባር ሊርቅ ይገባል - ልብ ያለው ልብ ይበል!

ሙሉውን ያንብቡ

በዶ/ር ጀማል ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው!

ከባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ የተወሰደ

https://t.me/AbuImranAselefy/6804
1.4K viewsأبــو عــبــد المـلك السلفي, 08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 09:48:20 በሸይኽ አህመድ አወል ሀፊዘሁሏህ እየተቀራ ያለ [ ያልተጠናቀቀ] የቡሉጉል መራም ደርስ

ከኪታቡ ጦሀራ እስከ ሶደቀቲል ፊጥር [ከ1-60]

كِتَابُ الطَّهَارَةِ بَابُ صَدَقَةِ الْفِطْرِ


ከ1-10 [ ከክፍል አንድ - ክፍል አስር]
⇘⇘⇘⇘⇘

https://t.me/Weretaselefiyaqiraat/101?single

ከ11-20 [ከክፍል አስራ አንድ -ክፍል ሀያ]
⇘⇘⇘⇘⇘

https://t.me/Weretaselefiyaqiraat/156

ከ21-30 [ከክፍል ሀያ አንድ - ክፍል ሰላሳ]
⇘⇘⇘⇘⇘

https://t.me/Weretaselefiyaqiraat/166

ከ31-40 [ከክፍል ሰላሳ አንድ-ክፍል አርባ]
⇘⇘⇘⇘⇘

https://t.me/Weretaselefiyaqiraat/176

ከ41-50 [ከክፍል አርባ አንድ -ክፍል አምሳ]
⇘⇘⇘⇘⇘

https://t.me/Weretaselefiyaqiraat/186

ከ51-60 [ከክፍል አምሳ አንድ -ክፍል ስልሳ]
⇘⇘⇘⇘⇘

https://t.me/Weretaselefiyaqiraat/198


ይ   ቀ   ጥ   ላ   ል
➘➘➘ ጆይን ብለው ይከታተሉ
⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/Weretaselefiyaqiraat
t.me/Weretaselefiyaqiraat
t.me/Weretaselefiyaqiraat
347 viewsأبــو عــبــد المـلك السلفي, 06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 08:56:39 አዲስ ወሳኝ ሊያመልጠን የማይገባ ተከታታይ ደርስ

عنوان፡- ➘➷➴ 
سِلْسِلَةُ شَرْحِ الرَّسَائِلْ

الرسالة الأولى  «ألْأُصُول السِّتَّة»
ርዕስ፦➷➷➷
ሲልሲለቱ ሸርሂ አል_ረሳዒል

تأليف:-لِلْشَّيْخِ الْإمَامِ الْمُجَدِّدِ مُحَمَّدِ بْنِ عَبْدِ الْوَهَّابْ -رَحِمَهُ الله-
ፀሐፊሸይኹል ኢስላም አል_ሙጀዲድ ሙሀመድ ብን አብዲል ወሀብ አላህ ይዘንላቸው

شرح صالح بن فوزان بن عبدالله الفوزان
ማብራሪያ:-ሸይኽ ሷሊህ ብን ፈውዛን
╔═ ≪ ═° °═ ≫ ═╗
    ደርስ ክፍል 04
  ╚═ ≪ ═° °═ ≫ ═╝


ኪታቧን በpdf ለማግኘት
        ➘➷➴➘➷
https://t.me/Weretaselefiyaqiraat/328

ትምህርቱ የሚሰጠው
الشَّيخ أبِي نهى أحْـمَـدْ بْنْ أَولْ «حَفِظَهُ اللَّهُ»
በሸይኽ አህመድ አወል አቡ ኑሀ አላህ ይጠብቃቸው

ቦታበደቡብ ጎንደር በወረታ ከተማ  በሰለፍዮች መስጂድ መስጅደ ሰለፍያ  የተሰጠ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ደርስ

ይ   ቀ   ጥ   ላ   ል
➘➘➘ ጆይን ብለው ይከታተሉ
⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/Weretaselefiyaqiraat
t.me/Weretaselefiyaqiraat
t.me/Weretaselefiyaqiraat
361 viewsأبــو عــبــد المـلك السلفي, edited  05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 20:52:47 #_የዒድ ሶላት የሚቆመው ከጠዋቱ 2:00 ነው።
517 viewsAbu_Selman_Murad_Ibnu_Ousman, 17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 18:31:15 ‏عاجل:

‏رؤية هلال شوال في تمير..
‏وغداً الجمعة أول أيام عيد الفطر بالسعودية .‌‌

Urgent:

Seeing the crescent of Shawwal in Tamir.
Tomorrow, Friday, is the first day of Eid Al-Fitr in Saudi Arabia.‌‌

ዒድ አል-ፊጥር ነገ(ጁሙዓህ)
517 viewsAbu_Selman_Murad_Ibnu_Ousman, edited  15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 17:08:28 #አዲስ_ሙሓዶራ
#محاضرة_جديدة
ርዕስ፦
«ምክር ለወጣቶች
»
بعنوان:-➘➴➷
❞نصيحة للشباب❝


أبــو سلمان مراد بن عثمان
በመካሪያችን ሙራድ ብን ዑስማ


رمضان ٢٥ ١٤٤٤ هى
እለተ እሁድ በቀን 08/08/2015 E.C

=>የሚከተሉት ነጥቦች በከፊል ተዳሰዋል

አብዛኞቻችን በወጣትነታችን የተሸወድንባቸው ነገራቶት
አነጋገራችን
አለባበሳችን
አካሄዳችን
ከሀዲያኖች መቸ እንደሚወዱን
የአርቲስቶችን መጨረሻ  አብደው ሲሞቱ፣ ራሳቸውን ሲጥሉ እያየን እንከተላቸዋለን
እስልምና ሲረዳ የነበረው በወጣቶች እንደነበር
ወጣትነት ሀላፊነቱ ከባድ ስለመሆኑ እና ሀላፊነቱንም ለተወጣ ሰው ሽልማቱ ትልቅ ስለመሆኑ
ዘመናውይ፣ አራዳ፣ ብልጥ እና ጮሌ የሚባሉት እነማን እንደሆኑ
ሱሰኛ የሆነ ሰው ራሱንም ዲኑን ሚስቱንም   መጠበቅ እንደማይችል
  ➜ራሱን ያስመታል ዲኑን ያስመታል ሚስቱንም ያስመታ
ለጉልበታችን ለገንዘባችን የምንሰስት ሰወች እነ አቡበከር እነ ዑመር ቢያያዩን ምን ይሉን ይሆን
ሶሀቦች ለዲናቸው የከፈሉት መስዋትነት
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ በ17 አመታቸው ፈትዋ ይሰጡ ነበር እኛ ቁረዐን አስተካክለን እንቀራለን ወይ
ከጠንካራ ወንዶች ጀርባ ጠንካራ ሴቶች እንደነበሩ እና የነሱ ጀብዳቸውም ተዘርዝሯል
ሴት ሰሀብያቶች እንዴት ነበር ልጃቸውን የሚያሳድጉት
የሴቶች መስተካከል የዑማው መስተካከል ስለመሆኑ

بمدينة ورتا [إثيوبيا]؛ في مسجد السلفية
ቦታው፦ በደቡብ ጎንደር በወረታ ከተማ  በሰለፍዮች መስጂድ መስጅደ ሰለፍያ የተሰጠ ጣፋጭ የሆነ ምክር
⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/Weretaselefiyaqiraat
t.me/Weretaselefiyaqiraat
t.me/Weretaselefiyaqiraat
532 viewsأبــو عــبــد المـلك السلفي, edited  14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 16:50:29 ኢንሻአላህ ዛሬ [ ሀሙስ ] ምሽት ኢድ ነገ ከሆነ ከኢሻ ሶላት በኋላ ካልሆነ ከተራዊህ ሶላት በኋላ ከ4:00 በኋላ በመንሀጅ ዙሪያ የምታጠነጥን የሆነችውን እንዲሁም ወቅታውይ በሆነ ጉዳይ የተፃፈች  የሆነችውን

مقتطف أو مختصر من الكلمات الذهبية في بيان أوصول ومنهج  الدعوة السلفية.
ሙቅተጠፉ (ሙኽተሰሩ) ሚን ከሊማቲ ዘሃቢየህ ፊ በያኒ ኡሱሊ ወመንሐጂ ደዕወቲ ሰለፊየህ
የቀጥታ ስርጭት ይኖረናል
بِعُنْوان ፡- ➘➷➴
عِلْمُ الْجَرْحِ وَالتَّعْدِيلْ
ርዕስ፦➷➷➷
ጀርህ ወተዕዲል


ትምህርቱ የሚሰጠው
الشَّيخ أبِي نهى أحْـمَـدْ بْنْ أَولْ «حَفِظَهُ اللَّهُ»
በሸይኽ አህመድ አወል አቡ ኑሀ አላህ ይጠብቃቸው
418 viewsأبــو عــبــد المـلك السلفي, 13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ