ሰላም ውድ safary ኢትዮጵያ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ በSMS መልእክት እየደረሳችሁ ያላችሁ ደንበኞቻችን ወደ ቢሯችን ሽልማታችሁን ለመቀበል ስትመጡ ከሽልማቱ ጋር የሳፋሪኮም SIM Card ስለምንሰጥዎ አንድ ጉርድ ፎቶ ይዛችሁ እንድትመጡ በአክብሮት እንጠይቆታለን