Get Mystery Box with random crypto!

አንተ ትለያለህ! ራስን በመውቀስ ህይወት አይቀየርም! እንደውም ብሶብህ ስህተትህን መደጋገም እጣ | Mif_Motivation_speakers

አንተ ትለያለህ!

ራስን በመውቀስ ህይወት አይቀየርም! እንደውም ብሶብህ ስህተትህን መደጋገም እጣ ፋንታህ ነው የሚሆነው፤ ራስህን አትውቀስ!

ቀንህ እንዲያምርና ደስ ብሎህ እንድትውል ከፈለክ እስከዛሬ ያለፍካቸውን የህይወት ፈተናዎች አስብ፤ አንተ ባትሆን ኖሮ እነዛን ከባድ ጊዜያት ማን ያልፍ ነበር?! ስለዚህ ድንቅ ነህ ወዳጄ! አንቺም እኮ የማይታሰበውን ነው ያለፍሺው ስለዚህ እህቴ አንቺም ልዩ ነሽ!

የተለየ ጁምአ (አርብ) ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!