Get Mystery Box with random crypto!

መልሰህ ትነሳለህ! ነገሮች ከአቅምህ በላይ ሲሆኑ ትረጋጋ እና ትንፋሽ ወስደህ ድክመትህን ትፈትሻለ | Mif_Motivation_speakers

መልሰህ ትነሳለህ!

ነገሮች ከአቅምህ በላይ ሲሆኑ ትረጋጋ እና ትንፋሽ ወስደህ ድክመትህን ትፈትሻለህ። የምትረጋጋው ስለተሸነፍክ ልታቆም አይደለም፤ በሚያስገርም ኃይልና ብርታት መልሰህ ልትነሳ ነው!

የዋንጫ ቡድንም እኮ አንዳንዴ ይሸነፋል ለጊዜው ማጎንበስ ግድ ነው፤ ወዳጄ ራስህን ለመፈተሽ ጊዜ ከወሰድክ አጎንብሰህ አትቀርም!

ውብ ምሽት ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!