Get Mystery Box with random crypto!

#AdigratUniversity ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የቅድመ ምዝገባ ጥሪ አድርጓል። | Students News & Well laptop®

#AdigratUniversity

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የቅድመ ምዝገባ ጥሪ አድርጓል።

በዚህም፦

➧የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች ሆናችሁ ላላፉት ሁለት ዓመታት በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች  የመማር እድል ያላጋጠማችሁ፣

➧በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የክረምት እና የማታ መርሃ ግብሮች ተማሪዎች፣

➧ ላለፉት ሁለት ዓመታት በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የቆያችሁና ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁ፤ አሁን በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለመመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች http://197.156.104.178/ ሊንክን በመጠቀም በኦንላይን የቅድመ ምዝገባ ቅጽ ከግንቦት 03 አስከ 15/2015 ዓ.ም እንድትሞሉ ጥሪ አድርጓል።

ዩኒቨርሲቲው ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በቅርቡ እንደሚያሳውቅ ገልጿል።

https://t.me/Temhert_Minister