Get Mystery Box with random crypto!

#WollegaUniversity በ2014 ዓ.ም ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ገቢ የመጀመ | Students News & Well laptop®

#WollegaUniversity

በ2014 ዓ.ም ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከግንቦት 15 እስከ 17/2014 ዓ.ም እንዲሆን የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ዛሬ ወስኗል።

በቀጣይ ቀናት በቴሌቪዥን እና በሬድዮ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው ይፋዊ ማህበራዊ ሚዲያዎች በኩል ጥሪ እንደሚደረግ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።