Get Mystery Box with random crypto!

ጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ጥምር ጦሩ ለሀገሩ ልዖላዊነትና ለሕዝቡ ነፃነት ሽብርተኛዉ | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

ጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ጥምር ጦሩ ለሀገሩ ልዖላዊነትና ለሕዝቡ ነፃነት ሽብርተኛዉ ህወሓትን የመደምሰስ ተጋድሎዉን አጠናክሮ ቀጥሏል።

ሰራዊቱና ጥምር ጦሩ በራያ ግንባር እያደረገ ባለዉ ተጋድሎ በራያ ቆቦ ጨፌ መንደር 028 ገደባ ቀበሌ የነበሩ የቡድኑ በርካታ ታጣቂዎች ለመሸሽ ከአካባቢው ሲወጡ ሌሎች ታጣቂዎች መውጣት የለብንም በማለት እርስ በርስ ባደረጉት የተኩስ ልዉዉጥ በርካት ታጣቂዎች መገደላቸው ታውቋል።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
@wektawi_Merej