Get Mystery Box with random crypto!

በጎንደር በኩል 50 ኪ.ሜ ሱዳን ስትወረን ለመሬት ብለን አንጣላም ያለው መንግስት፣ በጋምቤላ በኩል | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

በጎንደር በኩል 50 ኪ.ሜ ሱዳን ስትወረን ለመሬት ብለን አንጣላም ያለው መንግስት፣ በጋምቤላ በኩል ደቡብ ሱዳን ከ19 ወረዳዎች ውስጥ 15ቱን ወረዳዎች ወረራ ስትፈፅም እጁን አጣጥፎ የተቀመጠው መንግስት ቀይ ባህርን ለማስመለስ ውጊያ ልገጥም ነው እያለን ነው። የአማራ ህዝብ በእንደዚህ አይነቱ ቀሽም ድራማ ድጋሚ እንደማይሸወድ ተስፋ አለኝ!

ከላይ ባያያዝኩት ቪዲዮ የጋምቤላ ነዋሪዎች የኦሮሞ ብልፅግና መሬታችንን ለደቡብ ሱዳን ስለሰጠብን የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደን ብለዋል።

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/wektawi1mereja