Get Mystery Box with random crypto!

የኦሮሞ አፓርታይድ የአብይ አህመድ አገዛዝ ቡድን የአማራ ህዝብ አይን የሆኑ ልጆችን “አገር በማፍረ | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

የኦሮሞ አፓርታይድ የአብይ አህመድ አገዛዝ ቡድን የአማራ ህዝብ አይን የሆኑ ልጆችን “አገር በማፍረስ ወንጀል” እፈልጋቸዋለሁ ሲል የአፋልጉኝ ማስታወቂያ አውጥቷል። በወንጀል እፈልጋቸዋለሁ ካላቸው ውስጥ

1. ከሀገር ውስጥ

ጎበዜ ሲሳይ
ምህረት ወዳጆ (ምሬ ወዳጆ)
በለጠ ጋሻው እና
ሙሉጌታ አንበርብር

2. ከሐገር ውጪ

ሀብታሙ አያሌው፣
ምንአላቸው ስማቸው፣
ብሩክ ይባስ እና
እየሩሳሌም ተ/ፃዲቅ 
ዘመድኩን በቀለ
ልደቱ አያሌው
መሳይ መኮንን ናቸው

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/wektawi1mereja