Get Mystery Box with random crypto!

መከላከያ “ይህ ሁሉ ሕዝብ ለህወሃት ምንም አያደርግም እባካችሁ ተመለሱ” ቢልም በሰላሙ ጊዜ አራሽ | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

መከላከያ “ይህ ሁሉ ሕዝብ ለህወሃት ምንም አያደርግም እባካችሁ ተመለሱ” ቢልም በሰላሙ ጊዜ አራሽ በችግር ጊዜ ተኳሽ የሆነው የሁመራ ገበሬ ግን ትጥቁን ሸካክፎ ወደ ማይካድራ ላይ በሺዎች የጨረሰብን ህወሃትን ለመበቀል ከዚህ የተሻለ ጊዜ አናገኝም ተውን እንዋጋበት በማለት ግንባር እየተመመ ይገኛል።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01