የጁመዓን ሲሳይ አያውቁም። ዱዐ በማረግ ፈንታ በየጎዳናው ይቅበዘበዛሉ። ከዛ ቅዳሜ ሲሆን አላህ እኔን አይሰማኝም እያሉ ያማርራሉ። ያ ረቢ ሳይጠይቁ የሚጠብቁህን ምንድነው ምታደርጋቸው? ከእኛ እኩል ነው የምታያቸው? ...... ጁመዓ ሙባረክ ... Ribka Sisay .... @ribkiphoto @wegoch 1.3K viewsRibka Sisay, edited 04:22