Get Mystery Box with random crypto!

#እህታችን ከአላህ በኋላ እርዳታችሁን ትሻለች! የሰው ፊት መጠየቅ ይከብዳል! ግድ ካልሆነ በቀር | WEDE_HAK_TUBE

#እህታችን ከአላህ በኋላ እርዳታችሁን ትሻለች!
የሰው ፊት መጠየቅ ይከብዳል!
ግድ ካልሆነ በቀር
በተለይም የእናት ነገር ሲሆን!


#አሰላም አለይኩም ወራህመቱአላህ ወበረካትሁ!
ውድ እህት ወንድሞቸ በመጀመሪያ አላህ በምትወዱት መተኪያ በሌለው አካል አይፈትናችሁ!
እህት ወንድሞቸ #እናቴ ታማብኛለች
ያለኝን ሁሉ በህክምና ጨረስኩ
እናቴ ህመሟ #የትንፋሽ መቆራረጥ ነው!
በሆስፒታል ውስጥ ነው ያለችው በኦክስጂን እንድትተነፍስ ተደርጎ!
ዶክተሮች ከ2 ቀን በኋላ መውጣት አለባት!
ኦክስጂን በቤቷ ሆና ትጠቀም አሉ!
#በእጀ ላይ ምንም ነገር የለም ያለኝን ከአረብ አገር ሰርቸ የመጣሁትን ሁሉ በህክምናዋ ጨርሻለሁ!
የተወሰነ ግራም ወርቅ ነበረኝ
እሱንም ለመሸጥ አስማምቸ ግማሽ ብር ሆነ ኦክስጂኑን አይገዛም!
እንዲሁም #ኦክስጂኑ ጋ ጄኔነተር ያስፈልገዋል በአካባቢያችን የመብራት ችግር ስላለ!
#እናቴ አለሜ ናት ለእናቴ ስል መጠየቅ የማልወደውን ግድ እንድጠይቅ ሆኛለሁ!
#ለአላህ ስትሉ እንደ እናታችሁ አይታችሁ ለእናቴ ድረሱልኝ
በዱዓም አግዙኝ!
የበለጠ መረጃ ለማወቅ
ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ ነኝ!
በዚህ ቁጥር 09 02 68 85 06
ሂክማ አረጋ
የባንክ አካውንት
1000 24 11 40 157
ለሌሎችም ይደርስና ይረዱኝ ዘንድ ሸር በማድረግም ተባበሩኝ!!
https://t.me/Wede_Hak_Tube

https://t.me/Wede_Hak_Tube