Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳቹ መልካም በዓል 'የድህነታችን ተግሳፅ በእርሱላይ ነበረ በእርሱ | ውዳሴ ማርያም/wdasemaryam

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳቹ
መልካም በዓል

"የድህነታችን ተግሳፅ በእርሱላይ ነበረ በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን"ት.ኢሳ፶፫፥፭

ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጉታላችሁ?ሉቃ፳፬፥፭

ክርስቶስ ተንሰአ ሙታን
በአብይ ሀይለ ወስልጣን
አስሮ ለሴጣን
አጋዝዎ ለአዳም
ሠላም
እመየዘሰ
ኮነ
ፈሠሐ ወሰላም
@ደሳለኝ