Get Mystery Box with random crypto!

ለዚህ አንክሮ ይገባል! ......................... በጨለማው ዘመን ያበራች አማናዊት | ውዳሴ ማርያም/wdasemaryam

ለዚህ አንክሮ ይገባል!
.........................
በጨለማው ዘመን ያበራች አማናዊት ጨረቃ (ጥንተ አብሶ የሌለባት)

12 ዓመት በቤተመቅደስ ሰማያዊ ምግብና መጠጥ እየተመገበች ያደገች

ዘላለማዊ ድንግል የሆነች ( ቅድመ ጸኒስ፣ጊዜ ጸኒስ፣ ድኅረ ጸኒስ ድንግል)

እመ እግዚአብሔር ተብላ የምትጠራ የአምላክ እናት

አምላክን ልጄ ብላ የምትጠራ (ልጇ ፈጣሪ የሆነ)

ወደ ሰማይ ያረገች

በማሰብ፣በመናገር፣ በማድረግ ንጽሕት

እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም።

#እመቤቴ ሆይ አመሰግንሻለሁ

✥ከልጅሽ አስታርቂን✥