Get Mystery Box with random crypto!

#ማስታወቂያ ሰላም የተወደዳችሁ ክርስትያን ተማሪዎች የጌታ ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን  | Wachemo university evangelical students union

#ማስታወቂያ

ሰላም የተወደዳችሁ ክርስትያን ተማሪዎች የጌታ ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን  በ ሴሚስተሩ  አረፍት ምክንያት ተቁዋርጦ የነበረው የ አርብ መደበኛ ጀነራል ፌሎሺፕ   ፕሮግራማችን (General Fellowship )ከ አሁኑ አርብ ጀምሮ የሚቀጥል ስለሆነ ሁላችሁም ተገኝታቹ አብረን ጌታን አንድናመልክ በጌታ ፍቅር እንጋብዛቹሃለን

በዘላለማዊ ፍቅር ተወዳቹዋል

ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት
እርስዎ  አስተያየት አሎት?
ካልዎት እባክዎ ከታች በሚገኘው ሊንክ ይላኩልን ይደርሰናል!

@Wcu_EvaSUE

ከላይ በሚገኙት  ሊንክ ይላኩልን! ተባረኩ!

@WcuEva
@Wcu_EvaSUE
https://t.me/WcuEvaSU