Get Mystery Box with random crypto!

# የተወደዳችሁ ክርስቲያን ተማሪዎች በዛሬው እለት የፍሬሽ ባች#Fresh Bach ኘሮግራማችን ል | Wachemo university evangelical students union

# የተወደዳችሁ ክርስቲያን ተማሪዎች በዛሬው እለት የፍሬሽ ባች#Fresh Bach ኘሮግራማችን ልዩ የሆነ የጸሎትና የአምልኮ ምሽት ስለሚኖረን ከሰአት 11:30 LT MKC በሚገኘው የማምለኪያ ስፍራችን በመገኘት ጌታን ከእኛ ጋር አብረን እንድናመልክ በጌታ ፍቅር እንጋብዛቹሃለን ።

@Wcu_EvaSUE
https://t.me/WcuEvaSU