Get Mystery Box with random crypto!

መንግሥት በሪል ስቴትና በሞተር ተሽከርካሪዎች ዝውውር ላይ ታክስ ለመጣል ማቀዱን ሪፖርተር ዘግቧል። | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

መንግሥት በሪል ስቴትና በሞተር ተሽከርካሪዎች ዝውውር ላይ ታክስ ለመጣል ማቀዱን ሪፖርተር ዘግቧል።

የሞተር ተሽከርካሪዎች ዝውውር ታክስ በኹሉም ተሽከርካሪዎች ላይ እንደሚጣል መረዳቱን ዘገባው አመልክቷል።

ከታክሶቹ የሚገኘውን ገቢ የመሰብሰብና የመጠቀም ሥልጣን ግን ለክልሎችና ለኹለቱ የከተማ አስተዳደሮች ሳይሰጥ እንደማይቀር ተሰምቷል።

የሪል ስቴት ንብረት ታክስ የሚጣለው፣ በሪል ስቴት አልሚዎች ወይንስ በሪል ስቴትገዢዎች ላይ ስለመኾን አለመኾኑ ግን በመንግሥት ሰነዶች ላይ አልተገለጠም ተብሏል።(wazema)
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed