Get Mystery Box with random crypto!

ሿሿ በቲክቶክ 'ታማሚው ስለማይድን የተሰበሰበውን ብር ሰይጣን አሳስቶን አጠፋነው. . .' ከሞ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

ሿሿ በቲክቶክ

"ታማሚው ስለማይድን የተሰበሰበውን ብር ሰይጣን አሳስቶን አጠፋነው. . ."

ከሞተር ወድቆ ከወገብ በታች ለማይንቀሳቀሰው አለሙ ቢጫ ለተባለ ግለሰብ የተለያዩ ቲክቶከሮች የእርዳታ ገንዘብ ቢሰበስቡም ለታማሚው ብር ሳይደርስ ቀርቶ ታማሚው ባቀረበው ተማፅኖ ብሩን የሰበሰቡት ቲክቶከሮች የተወሰነ ብር ቢመልሱም ዋነኛውና በምስሉ የሚታየው ወጣት ግን 350,000 ሺህ ብር አካባቢ ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆነ ሰምተናል። ለዚህም የቀረበው ምክንያት " ታማሚው ስለማይድን ብሩን አጥፍቼዋለሁ . . . ቲክቶክ አካውንቴን ሸጬ እከፍላለሁ" የሚል ነበር።የቲክቶክ ሿሿ ይሏል ይሄ ነው።"ይሞታል ብለን"ያሳዝናል።
Via: ስንታየሁ ኃይሉ
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed