Get Mystery Box with random crypto!

Update የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ለተጨማሪ እስረኞች ዛሬ ይቅርታ አደድርጓል። የትግራይ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

Update

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ለተጨማሪ እስረኞች ዛሬ ይቅርታ አደድርጓል።

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የኢፌዲሪ ተጨማሪ 100 እስረኞችን በዛሬው እለት ለቋል።

በትላንትናው እለት 112 እስረኞችን ጨምሮ እስካሁን ለ212 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ዛሬ መጋቢት 14 ቀን 2016 አሳውቋል።

ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed