Get Mystery Box with random crypto!

አሳፋሪ ጥቁር ታሪክ በታሪክ ይመዘገባል! ወያኔ ቤተክርስቲያን የተጠለለ ህዝብ ላይ አስለቃሽ ጭ | Wasu Mohammed-ዋሱ መሀመድ

አሳፋሪ ጥቁር ታሪክ በታሪክ ይመዘገባል!

ወያኔ ቤተክርስቲያን የተጠለለ ህዝብ ላይ አስለቃሽ ጭስ የወረወረበት ዘመን የለም። በብልፅግና ዘመን የተፈፀመ ጥቁርር ታሪክ!!
ይሄ አለም በቃኝ ብለው የዚህን አለም ቆሻሻነት ንቀው በምንኩስና ውስጥ ያሉና ቤተክርስቲያኗን የሚያገለግሉ ቢጫ ለብሰው አለምን የናቁ ደናግላንና መነኮሳትም በአስለቃሽ ጭስና በድብደባው ክፉኛ ተጎድተው ራሳቸውን ስተው ወድቀው ይታያሉ!!!
ኧረ ምን አይነት ቆሻሻ ስርዓት ነው????

====≡=============≡=====
ፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎችን ያለገደብ ለማግኘት ፈጥነው ከታች ያለውን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፣ አንብበው ሲጨርሱ ለሌሎች ሼር ያድርጉ መረጃ ህይወት ነው።

http://t.me/wassulife
http://t.me/wassulife